Komentar baru

Advertisement
8ኛ ክፍል እያለን የሉላደይን እንግሊዘኛ መፅሃፍ የሰረኩት እኔ አልነበርኩም!

8ኛ ክፍል እያለን የሉላደይን እንግሊዘኛ መፅሃፍ የሰረኩት እኔ አልነበርኩም!

25 አመት በሙሉ ለማንም ሰው ተናግሬ አላውቅም። ግን ያኔ የሉላደይን መፅሃፍ የሰረቀው ተብዬ በአደባባይ ተገርፌያለሁ። "ሌባ ሌባ ሌባ" እያሉ እየተከተሉ ዘፍነውበኛል። ከመገረፉ በላይ ዘፈኑ ያም ነበር። የሉ... November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
መልህክትሽ እንደወረደ ..... ሃሳብሽን ኩልል አርገሽ መግለፅ ስለምትችይ ..... ከኮመንት ቦታ በጣም ፊለፊት መሆን ስላለበት

መልህክትሽ እንደወረደ ..... ሃሳብሽን ኩልል አርገሽ መግለፅ ስለምትችይ ..... ከኮመንት ቦታ በጣም ፊለፊት መሆን ስላለበት

በአካል አንድ ቀን ካየሁህ ውጪ በፌስቡክ ነበር የማውቅህ። ኮሜርስ አካባቢ ያለ መጠጥ ቤት ያዘወትራል ላሳይሽ ብሎ ሲያመጣኝ ጥርስህ እንደዛ አብጦ አልኮል ትጠጣ ነበር። ከዛ ከኪስህ የጥርስ መዳኒት አውጥተህ በአልኮል ስትወስ... November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
ያለ ቡና ሁለተኛ ቀን ከማስታወሻ ደብተሬ

ያለ ቡና ሁለተኛ ቀን ከማስታወሻ ደብተሬ

ሁለተኛ ቀን ያለ ቡና ተጠናቆ ሶስተኛው ቀን ሊጀምር ነው፡፡ ራስ ምታቱ ግን የሌለ ነው፡፡ በህይወቴ ከለር ያለው ራስ ምታት የገጠመኝ አሁን ይመስለኛል፡፡ ነጭ ራስ ምታት ታውቃላቹ? ነጭ ራስ ምታት ነው የያዘኝ፡፡ ጭንቅላቴን... November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
ህይወቴ ላይ ተፅህኖ ያሳደሩ 3 ሴት ጸሓፍት

ህይወቴ ላይ ተፅህኖ ያሳደሩ 3 ሴት ጸሓፍት

  November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
ሁሉም ሰው የየራሱ ሶፊያ ጀማል አለው!

ሁሉም ሰው የየራሱ ሶፊያ ጀማል አለው!

  November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
Free Ethiopian Calendar Widget for Blog and Website

Free Ethiopian Calendar Widget for Blog and Website

Copy the following HTML code and paste it at your desired place!!! <!-------Do not change below this line-------> <div align="... November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
ቁርጥራጭ ሃሳቦች ፫

ቁርጥራጭ ሃሳቦች ፫

  <<ዲዲጋ ፋዲዳ ከንዳቴ? >> "ኡፋንቻ አንቻቦ እና ሽባቦ ቁጭ ብለው ስለ ህይወታቸው እያወሩ ነው። ሶስቱም የባህል ሰለባዎች ናቸው። የሶስቱም ለትዳር መንደርደሪያ መንገድ መልካም አልነበረም። ... November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
Amharic Crossword Puzzle Generator

Amharic Crossword Puzzle Generator

Crossword Puzzle Generator Generate Amharic Crossword Puzzle ... November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
ውረድ ካናቷ ላይ [ኝ]

ውረድ ካናቷ ላይ [ኝ]

  ምንም ሆሄ ብትሆን ከሌሎች እንደ አንዱ ብቻህን እንድትቆም አንተን ሲያካብዱ "ፐ-ፐ-ፐ ፐፐፐ" እያሉ እየጠሩህ ሁሉ ከሌሎች አናት ላይ ምነው መሰቀሉ??? (ን)ዋን ግን ተውልኝ ውረድ ካናቷ ላይ አንድነትን... November 26, 2025 Last Updated November 26, 2025
How to create a blogger license key

How to create a blogger license key

  ስለ ብሎገር ቴምፕሌት ትንሽ እናውራ፡፡ በአጭሩ ቴምፕሌት የዌብ ዲዛይን አካል ነው፡፡ ብሎገር ቴምፕሌት ደግሞ ለብሎገር ተጠቃሚዎች ተብሎ የሚሰራ ቴምፕሌት ነው፡፡ የራሱ የሆነ የአሰራር መንገድም አለው፡፡ የብሎገር ቴምፕሌ... November 26, 2025 Last Updated November 26, 2025

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement