8ኛ ክፍል እያለን የሉላደይን እንግሊዝኛ መጽሐፍ የሰረኩት እኔ አልነበርኩም!
25 አመት በሙሉ ለማንም ሰው ተናግሬ አላውቅም። ግን ያኔ የሉላደይን መፅሃፍ የሰረቀው ተብዬ በአደባባይ ተገርፌያለሁ። "ሌባ ሌባ ሌባ" እያሉ እየተከተሉ ዘፍነውበኛል። ከመገረፉ በላይ ዘፈኑ ያም ነበር። የሉ... ልዩ ልዩ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ፍቅሬ ሁሉ ነገርሽ ደስ አይለኝም.....
<<በነ ሚስተር X ሃገር… ማንም እየተነሳ ገጣሚ ነኝ ሲል ያሳፍራል!>> ይህ የአንድ ወዳጄ የተለመደ ንግግሩ ነው። በርግጥ ሚስተር X ከኔም ከምርጫዎቼ እንደ አንዱ ነው… ልዩነታችን ግን ሚስተር ኤክስ... መጻሕፍት November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025Still Writing
አዳም ረታ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ መፅሃፉ ላይ "የስብሐት ጢም" የተሰኘ እጅግ የምወደው ስራ አለው። ያው የሚያወራው ስለ ድርሰት፣ ደራሲነት እና ሐበሻዊነት ነው። እዛ ላይ የስብሐት ሚስት ገፀባ... መጻሕፍት November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025መልህክትሽ እንደወረደ ..... ሃሳብሽን ኩልል አርገሽ መግለፅ ስለምትችይ ..... ከኮመንት ቦታ በጣም ፊለፊት መሆን ስላለበት
በአካል አንድ ቀን ካየሁህ ውጪ በፌስቡክ ነበር የማውቅህ። ኮሜርስ አካባቢ ያለ መጠጥ ቤት ያዘወትራል ላሳይሽ ብሎ ሲያመጣኝ ጥርስህ እንደዛ አብጦ አልኮል ትጠጣ ነበር። ከዛ ከኪስህ የጥርስ መዳኒት አውጥተህ በአልኮል ስትወስ... መልህክት November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ያለ ቡና ሁለተኛ ቀን ከማስታወሻ ደብተሬ
ሁለተኛ ቀን ያለ ቡና ተጠናቆ ሶስተኛው ቀን ሊጀምር ነው፡፡ ራስ ምታቱ ግን የሌለ ነው፡፡ በህይወቴ ከለር ያለው ራስ ምታት የገጠመኝ አሁን ይመስለኛል፡፡ ነጭ ራስ ምታት ታውቃላቹ? ነጭ ራስ ምታት ነው የያዘኝ፡፡ ጭንቅላቴን... ሱስ ነክ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
Subscribe to:
Posts (Atom)
Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ...
-
ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
ረዘም ላለ ጊዜ የጠፋነው ወደ ሌላኛው ገጽ ዞረን ስለነበር ነው። በአካልም እዚም። እነሆ እግዜር ፈቅዶ ምክንያታችን ይኸው ነው ለማለት በቃን። ገጹን ገፀ በረከት ይኸው!!!! ቀድመው የአዘጋጁን ማስታወሻ ያነቡት ዘንድ ማስፈ...







