Komentar baru

Advertisement
Amharic Crossword Puzzle Generator

Amharic Crossword Puzzle Generator

Crossword Puzzle Generator Generate Amharic Crossword Puzzle ... November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025
ውረድ ካናቷ ላይ [ኝ]

ውረድ ካናቷ ላይ [ኝ]

  ምንም ሆሄ ብትሆን ከሌሎች እንደ አንዱ ብቻህን እንድትቆም አንተን ሲያካብዱ "ፐ-ፐ-ፐ ፐፐፐ" እያሉ እየጠሩህ ሁሉ ከሌሎች አናት ላይ ምነው መሰቀሉ??? (ን)ዋን ግን ተውልኝ ውረድ ካናቷ ላይ አንድነትን... November 26, 2025 Last Updated November 26, 2025
How to create a blogger license key

How to create a blogger license key

  ስለ ብሎገር ቴምፕሌት ትንሽ እናውራ፡፡ በአጭሩ ቴምፕሌት የዌብ ዲዛይን አካል ነው፡፡ ብሎገር ቴምፕሌት ደግሞ ለብሎገር ተጠቃሚዎች ተብሎ የሚሰራ ቴምፕሌት ነው፡፡ የራሱ የሆነ የአሰራር መንገድም አለው፡፡ የብሎገር ቴምፕሌ... November 26, 2025 Last Updated November 26, 2025
ሰናይት! ስልክሽን ውሰጂ እንጂ

ሰናይት! ስልክሽን ውሰጂ እንጂ

  November 25, 2025 Last Updated November 25, 2025
በጉዟችን እንደሰት!

በጉዟችን እንደሰት!

  November 25, 2025 Last Updated November 25, 2025
ምክር እና ምክር አሰማም ጥበብ አንድ

ምክር እና ምክር አሰማም ጥበብ አንድ

  "መካሪ ጠፍቶ ብቻ አይደለም ችግር ውስጥ የተዘፈቅነው፣ አንዳንዴ ምክር አሰማማችንም ላይ ችግር ስላለ ነው!" የሆነ ሰውዬ ሲል የሰማሁት።   አንድ ባለትዳር ወዳጄ ደውሎ "ከባለቤቴ ጋር መስማማት ... November 25, 2025 Last Updated November 25, 2025
የኛን ተሞክሮ!

የኛን ተሞክሮ!

  ጨረቃዋም ብርሀን የላት ከጣ'ይቱ ላይ አንፀባርቃ ብትታየን ከጠፈሩ ከከዋክብት ጎልታ ደምቃ የተውሶ ለተውሶ አልናትና ለጨረቃ የኛኑ ንድፍ በሷ ብርሀን አሰናድተን ስናበቃ ጨለማውን ተገን አርገን በብርሀኗም ፍፁም አም... November 25, 2025 Last Updated November 25, 2025
አልተገናኝቶም

አልተገናኝቶም

  ቢወዳት! እሷን እንዳያጣት! ውስጡን አሳምኖ አመሉን አርሞ ፀጉሩን ተከርክሞ ጀዝባነቱን ፆሞ ይዘክራት ጀመር ከቤተስኪያን ቆሞ።  *************** ብትወደው! ልክ እሱ እንዳረገው! አመሏን ቀይራ ራሷን ሞሽራ ፀጉሯ... November 25, 2025 Last Updated November 25, 2025

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement