ዘካሪያስ
….. ታውቃለህ? ቀኑን ሁሉ አስታውሰዋለሁ፡፡ አርብ ለት ከትምህርት ቤት እየወጣን እያለ ከሩቅ “እየሩስ" ብሎ ጠራኝ፡፡ ዘካሪያስ መሆኑን ሳውቅ ገርሞኝ ቆምኩኝ፡፡ ምስኪኑ፣ ከትምህርት ውጪ ምንም የማያውቀው ዘካሪ... ልዩ ልዩ መሃከል December 06, 2024 Last Updated December 06, 2024ቁርጥራጭ ሃሳቦች ፪
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ... ቁርጥራጭ October 10, 2024 Last Updated October 10, 2024ያቺ ሁሉ ነገሯ የሚበላው ልጅ!!!
"እስቲ ዛሬ ሲሪየስ ሙድ ሲሪየስ ሙድ ለምን አንጫወትም? ለምን ታሪክህን አትነግረኝም?" አለችው ጥፍሯን እየበላች፡፡ ድሮ ድሮ 'ጥፍረ መጥምጥ' የሚባል ነገር ነበር፡፡ አሁን ይኑር አይኑር የ... አንድ ለመንገድ October 09, 2024 Last Updated October 09, 2024ትመጫለሽ ብዬ........
ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ... ጨዋታ October 09, 2024 Last Updated October 09, 2024ሳሚን ማን ገደለው? እና የሳሚ ሞት ሃናን ምን አሳቃት?
"ሲበዛ ጨካኝ ነው! ሲበዛ!" "ምናረገ በናትሽ?" "ዶሮዋን እንዴት ዘቅዝቆ እንደያዛት ብታይ?!" "እውነትሽን ነው ዘቅዝቆ ያዛት?" "ብነግርህ አታ... ጨዋታ October 02, 2024 Last Updated October 02, 2024The Rebirth of the Eagle
ቀጣዩን ታሪክ አንዳንዶች "ተረት ነው!" ይላሉ፡፡ አንዳንዶች ደሞ "አይደለም እውነት ነው!" ይላሉ፡፡ ታላቁ መፅሃፍም "ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት÷ ጎልማስነትሽን እንደ ንስር ያ... ሱስ ነክ October 02, 2024 Last Updated October 02, 2024
Subscribe to:
Posts (Atom)

Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
ብዙ ጊዜ ካሌንደር በላይብረሪ ነው የሚሰራው፡፡ እኔ ራሱ በወመዘክር ነው የሰራሁት ሃሃሃ የሆነ ጊዜ ካሌንደር ያለ ላይበረሪ መስራት “ትሬንድ" እንደመሆን ጀምሮ ነበር፡፡ እኔም ያኔ ነው የኛን ካሌንዳር ያለ ላይብ...
-
በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ...
Teman
