ቁርጥራጭ ሃሳቦች ፫
<<ዲዲጋ ፋዲዳ ከንዳቴ? >> "ኡፋንቻ አንቻቦ እና ሽባቦ ቁጭ ብለው ስለ ህይወታቸው እያወሩ ነው። ሶስቱም የባህል ሰለባዎች ናቸው። የሶስቱም ለትዳር መንደርደሪያ መንገድ መልካም አልነበረም። ... ቁርጥራጭ November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025Amharic Crossword Puzzle Generator
Crossword Puzzle Generator Generate Amharic Crossword Puzzle ... Javascript November 27, 2025 Last Updated November 27, 2025ውረድ ካናቷ ላይ [ኝ]
ምንም ሆሄ ብትሆን ከሌሎች እንደ አንዱ ብቻህን እንድትቆም አንተን ሲያካብዱ "ፐ-ፐ-ፐ ፐፐፐ" እያሉ እየጠሩህ ሁሉ ከሌሎች አናት ላይ ምነው መሰቀሉ??? (ን)ዋን ግን ተውልኝ ውረድ ካናቷ ላይ አንድነትን... ግጥም November 26, 2025 Last Updated November 26, 2025How to create a blogger license key
ስለ ብሎገር ቴምፕሌት ትንሽ እናውራ፡፡ በአጭሩ ቴምፕሌት የዌብ ዲዛይን አካል ነው፡፡ ብሎገር ቴምፕሌት ደግሞ ለብሎገር ተጠቃሚዎች ተብሎ የሚሰራ ቴምፕሌት ነው፡፡ የራሱ የሆነ የአሰራር መንገድም አለው፡፡ የብሎገር ቴምፕሌ... Javascript November 26, 2025 Last Updated November 26, 2025ምክር እና ምክር አሰማም ጥበብ አንድ
"መካሪ ጠፍቶ ብቻ አይደለም ችግር ውስጥ የተዘፈቅነው፣ አንዳንዴ ምክር አሰማማችንም ላይ ችግር ስላለ ነው!" የሆነ ሰውዬ ሲል የሰማሁት። አንድ ባለትዳር ወዳጄ ደውሎ "ከባለቤቴ ጋር መስማማት ... ጨዋታ November 25, 2025 Last Updated November 25, 2025
Subscribe to:
Posts (Atom)
Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ...
-
ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
ረዘም ላለ ጊዜ የጠፋነው ወደ ሌላኛው ገጽ ዞረን ስለነበር ነው። በአካልም እዚም። እነሆ እግዜር ፈቅዶ ምክንያታችን ይኸው ነው ለማለት በቃን። ገጹን ገፀ በረከት ይኸው!!!! ቀድመው የአዘጋጁን ማስታወሻ ያነቡት ዘንድ ማስፈ...



![ውረድ ካናቷ ላይ [ኝ] ውረድ ካናቷ ላይ [ኝ]](https://blogger.googleusercontent.com/img/b/R29vZ2xl/AVvXsEgjxdVex8xhXurqt8x4XXDPo1w-F02Tbikn2eJxetucEi5JkFB2H4Zxa_IILKrBtcjZeilfEcOseaUTXo3kuGNqD828V1V5NCWKtsN_rycbzRyFSxVPDyO8bMYmjVbfked80qbj6UXpX8rZXolKndUqOVusNaCvevjZzLwsHsEjRBn42ohCmQ8MydLYhO4J/w177-h118-p-k-no-nu/IMG_1028.png)



