ጨዋታ
Showing posts with label ጨዋታ. Show all posts
Showing posts with label ጨዋታ. Show all posts
ትመጫለሽ ብዬ........
ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ... ጨዋታ October 09, 2024 Last Updated October 09, 2024ሳሚን ማን ገደለው? እና የሳሚ ሞት ሃናን ምን አሳቃት?
"ሲበዛ ጨካኝ ነው! ሲበዛ!" "ምናረገ በናትሽ?" "ዶሮዋን እንዴት ዘቅዝቆ እንደያዛት ብታይ?!" "እውነትሽን ነው ዘቅዝቆ ያዛት?" "ብነግርህ አታ... ጨዋታ October 02, 2024 Last Updated October 02, 2024ትውስታ ዘ መልመጃ!
''ድሮ የመልመጃ ጥያቄ ትሰጠን ነበር አሁን ትተሃል…'' የሚል ቅልብጭ ያለ ደስ የሚል አስተያየት ደረሰኝ፡፡ ለአስተያየት መስጫ ኮሮጆዬ ያለኝን ክብር ለማሳየት ያህል ... አስተያየቱን ተቀብዬ የ... ጨዋታ March 24, 2024 Last Updated March 24, 2024በአዲስ አበባ ምሽቶች ለሊት አከናውነናቸው ጠዋት ትንፍሽ ከማንልባቸው ጉዳዮች መሃል
ድሮ ገና ለማጅ ጠጪዎች እያለን… እንደማንኛውም ለማጅ ጠጪ የለሊቱ አጠጣታችን ካርታ አልነበረውም፡፡ ዕለቱ ፒያሳ ላይ ተጀምሮ በቦሌ አርጎ ካሳንቺስ ሊጠናቀቅ ይችላል፡፡ማንም ምንም አያውቅም፡፡ እና በዚ ጊዜ እጅግ አሰልቺውና... ጨዋታ January 23, 2023 Last Updated January 23, 2023የተማሪ አበሳና የአናሎጉ ጊዜያችን ትዝታ
በኛ ተማሪነት ጊዜ የነበሩት ባንኮች ጥቂቶች ነበሩ። ኤቲአኤም ምናምን ጭራሽ አይታሰብም። ሁሉም ነገር አናሎግ ነበር። አንዳንዴ የተላከልን ብር በእግሩ የሚመጣ ነው የሚመስለው። አስቸኳዩ ራሱ ይዘገይ ነበር። ወላጅ ደግሞ በአ... ጨዋታ January 21, 2023 Last Updated January 21, 2023ቤቴ እና አዋሳኞቿ!
ብቻዬን ነው የምኖረው አንዲት ቤት ውስጥ። ቤቴን በሶስቱም ግድግዳ ቤቶች ያዋስኗታል። መቼስ ለቤት በደቡብ በምስራቅ በአራቱም አቅጣጫ አይባልም እንጂ ብል ደስ የሚለኝ እንደሱ ነበር። ሆኖም በስተግራ በኩል አደፍርስ እና ... አንድ ለመንገድ ጨዋታ September 26, 2022 Last Updated September 26, 2022ሱቃቴዋ
ችግራችን እንደ መልካችን ብዙ ነው። ለአንዳንዶቻችን የአንዳንዳችን ችግር ምንማችንም ነው። ለምሳሌ እኔ የሰናይትን "ሱቃቴ" መሆን ከቁብ ቆጥሬው አላውቅም ነበር። ስሜቱንም ላውቀውም ልገምተውም ስለማልችል አይ... ጨዋታ May 16, 2022 Last Updated May 16, 2022ሽንኩርት ለምን ያስለቅሰናል?
ባል እና ሚስቱ ከመሸ ደወሉልኝ… ስልካቸው ላውድ ላይ እንደሆነ ያስታውቃል። ሰላምታ የለ ምን የለ… "ዛሬ ሰይፉን አየኸው?" ባልየው ጀመረ። <<አላየሁትም… ምነው?>>... ጨዋታ April 10, 2022 Last Updated April 10, 2022የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ
(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ ተማሪዎች እንደሚያደርጉት… ከየቤታችን የ... ሱስ ነክ ጨዋታ March 19, 2022 Last Updated March 19, 2022
Subscribe to:
Posts (Atom)







