Komentar baru

Advertisement
የፌስቡክ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ

የፌስቡክ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ

ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ... January 27, 2022 Last Updated January 27, 2022
How to analyze people on sight!

How to analyze people on sight!

በዓሉ ግርማ በግሌ ምርጥ በሆነው ስራው፣ ከአድማስ ባሻገር ላይ ይሄን ያነሳል <<የትምህርት አላማው እያንዳንዱን ሰው ራሱን፣ ማንነቱን፣ የተፈጥሮ ችሎታውን እንዲያውቅ ማድረግ ነበር።>> መቶ በመቶ የምስማ... January 26, 2022 Last Updated January 26, 2022
የዝንጀሮ ቆለጥ፣ ፍሩጣ (ሆጲ)

የዝንጀሮ ቆለጥ፣ ፍሩጣ (ሆጲ)

<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ... January 26, 2022 Last Updated January 26, 2022
ያለ ፌስቡክ መኖር…

ያለ ፌስቡክ መኖር…

ክፍል አንድ እንደ መግቢያ ማስታወሻ 1:– የዚህ ብሎግ መነሻም መድረሻም ፌስቡክ መጠቀም መተው ፈልጎ ላቃተው ብቻ ነው። ፌስቡክ ተመችቶት (ለፈለገው አላማ ሆኖለት) በፌስቡክ ምርቃና… ፌስቡክዬ የኔ አላማ ስላ... March 04, 2020 Last Updated March 04, 2020
እኔና ፌስቡኬ…

እኔና ፌስቡኬ…

የግል ፌስቡኬ ከ1 see more በፊት… ★ ሃኒ የልጇን ፎቶ ገጭ አርጋዋለች… ወላድ በድባብ ትሂድ! ከሃኒ ጋር የፌስቡክ ትውውቃችን ምንም ትዝ አይለኝም… እንዴት ጓደኛማቾች እንደሆንን ራሱ ዙከርበርግ ይወቀው…  ስለዚህ ... June 27, 2017 Last Updated June 27, 2017
ስዋሜራን

ስዋሜራን

<<ጎዳና የወጣው በሷ ሞት ምክንያት ነው>> ይላሉ...ሞቷን ሊያሳምኑኝ!... ውሸት ነው ጎዳና የወጣሁት በራሴ የተነሳ ነው.... ስላቃተኝ ነው....ሁሉ ነገሬን ጨርሼ ሞቴን ለመጠባበቅ ነበር... ግን ሞ... June 19, 2017 Last Updated June 19, 2017
የኔ ነሽ ወይ / የኔ ነህ ወይ በክራርና ማሲንቆ ሰፈር

የኔ ነሽ ወይ / የኔ ነህ ወይ በክራርና ማሲንቆ ሰፈር

February 12, 2017 Last Updated February 12, 2017

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement