GGMNOLFNKFHJFMJHNOH

Iklan

iklan

Iklan

iklan

Iklan

iklan
ትውስታ ዘ መልመጃ!

ትውስታ ዘ መልመጃ!

''ድሮ የመልመጃ ጥያቄ ትሰጠን ነበር አሁን ትተሃል…'' የሚል ቅልብጭ ያለ ደስ የሚል አስተያየት ደረሰኝ፡፡ ለአስተያየት መስጫ ኮ…
March 24, 2024
Last Updated 2025-07-02T02:40:47Z
Book of My mother

Book of My mother

ብዙ ቦታ ጠጥቼ የትም አድሬ አውቃለሁ፡፡ የጓደኛዬ ጓደኛው ጓደኛ ቤት ማደሬ ግን ዛሬም ድረስ የሚገርመኝ ነገር ነው፡፡ ሐሙስ ቀን ይመስለኛል አመሻሽ ላይ ኦሪ…
February 15, 2024
Last Updated 2025-07-02T02:41:05Z
ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ስለ ሱስ መሰረታዊ ነገሮች በሙሉ!

ክፍል አንድ

<<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>>ይሄን የ…
March 03, 2023
Last Updated 2025-07-02T02:34:01Z
ይሠለቻል ወይ???

ይሠለቻል ወይ???

ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብ…
January 23, 2023
Last Updated 2025-07-02T02:41:34Z
የቱሉ ፎርሳን ደራሲ እኔ እንደምገምተው…

የቱሉ ፎርሳን ደራሲ እኔ እንደምገምተው…

ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብ…
January 23, 2023
Last Updated 2025-07-02T02:41:52Z
ጥቂት ስለ ተከታታይ ፊልም (ለልጅ እግሮች)

ጥቂት ስለ ተከታታይ ፊልም (ለልጅ እግሮች)

"በወጣትነቴ በዕድሜዬ አፍላ ጀምበር ተከታታይ ፊልሞች አዘወትር ነበር።"


ሁሉም ነገር ባለ ሁለት መልክ አለው። ፊልም ጥሩ ነው፤ ያስተምራል ያስደ…
January 23, 2023
Last Updated 2025-11-29T10:19:07Z
አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

አዳም ረታ፣ ራሚሱ እና ኑረዲን

ከአንዲት ንባብ ወዳጅ ልጅ ጋር እያወራን “ከአዳም ረታ ስራዎች (አፍ) በጣም ያስጠላኛል” አለቺኝ። ያስጠላኛል ከባድ ስሜት ነው። ምክንያቷን ቶሎ ማወቅ ፈልጌ…
January 22, 2023
Last Updated 2025-07-02T02:43:00Z