Komentar baru

Advertisement
ቤቴ እና አዋሳኞቿ!

ቤቴ እና አዋሳኞቿ!

  ብቻዬን ነው የምኖረው አንዲት ቤት ውስጥ። ቤቴን በሶስቱም ግድግዳ ቤቶች ያዋስኗታል። መቼስ ለቤት በደቡብ በምስራቅ በአራቱም አቅጣጫ አይባልም እንጂ ብል ደስ የሚለኝ እንደሱ ነበር። ሆኖም በስተግራ በኩል አደፍርስ እና ... September 26, 2022 Last Updated September 26, 2022
እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…

እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…

  "እመኛለሁ እመኛለሁ  ዘውትር በየለቱ  ላሳካ ኑሮን ከብልሃቱ  እመኛለሁ እመኛለሁ"  ህፃን ልጅ ድክ ድክ ማለት ጀመረና ወደ እሳት ማምራት ጀመረ። ዝምብለን "እፉ ነው!" ብንለው የሚሰማን... August 18, 2022 Last Updated August 18, 2022
የአፍቃሪ እሳቤና የተፈቃሪ ፍላጎት…

የአፍቃሪ እሳቤና የተፈቃሪ ፍላጎት…

ንቤ ዝም ብትል ቃል ባይወጣ ካ'ፏ  ባዶ እጄን እንዳልቆም ከክቡር ደጃፏ  "ለዓይኗ ሞላ የሚል ሲገባም ከ'ቅፏ  ምን ይዤ ልጠጋት ፍቅርን የሚያረግ ፏ"  እያልኩ...  እጅ መንሻ ሳስስ ዝሆን... August 16, 2022 Last Updated August 16, 2022
እኔ ፒተር ሩሶ አይደለሁም እና ሌሎችም ተረቶች!

እኔ ፒተር ሩሶ አይደለሁም እና ሌሎችም ተረቶች!

አማርኛ መምህራችን ተረት አብዝተው ይወዱ ነበር። አብዝተውም የመሰረት ያስብሉን ነበር። ሁልጊዜ ግን ተረት ነግረውን ከጨረሱ በኋላ ኮስተር ብለው "ከዚህ ምን ተማራቹ ልጆች?" ይሉናል… እኛም ተሽቀዳድመን የ... August 10, 2022 Last Updated August 10, 2022
ያላቻ ጋብቻ!

ያላቻ ጋብቻ!

የሃገራችን ተውኔቶች እስከ ሚሊኒየማችን ድረስ በመድረክ የታዩት በቁጥር ከ150 እስከ 200 ቢደርሱ ነው። ከሚሊየነሙ በኋላ ቁጥራቸው መረጃ የለኝም። ይሄንን መረጃ ያገኘሁበት "ያሠርቱ ምእት የብርዕ ምርት ክፍል ፩... July 28, 2022 Last Updated July 28, 2022
ለአንዳንድ ኢአማንያን…

ለአንዳንድ ኢአማንያን…

ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል።   (ጤና... June 27, 2022 Last Updated June 27, 2022
Sound of Freedom

Sound of Freedom

June 03, 2022 Last Updated June 03, 2022

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement