ፀሃይ ውጪ ውጪ…
"በአንቺ ጫማ ቆሜያለሁ ህመምሽ ይገባኛል!" አልልሽም። ማናችንም የማናችንም ህመም አይገባንም። እንዲገባኝ ግን ጥሬያለሁ ማለት እችላለሁ። እናም ይሄን ልልሽ ወደድሁ… ያዘንሽበት፣ የተጨነ... ቁምነገር June 01, 2022 Last Updated June 01, 2022ሱቃቴዋ
ችግራችን እንደ መልካችን ብዙ ነው። ለአንዳንዶቻችን የአንዳንዳችን ችግር ምንማችንም ነው። ለምሳሌ እኔ የሰናይትን "ሱቃቴ" መሆን ከቁብ ቆጥሬው አላውቅም ነበር። ስሜቱንም ላውቀውም ልገምተውም ስለማልችል አይ... ጨዋታ May 16, 2022 Last Updated May 16, 2022እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላችሁ!
(፩) "አራትመቶ ፍቅር ሶስት መቶ ብርጭቆ ከፊቴ ታጭቆ" የሚል ማንጎራጎር ሰማሁ። ፍሬው ተመስገን ነው። ብዙ ጊዜ እንደዚህ ያደርገዋል… ሌላ ሰው መጠጥ ቤት ውስጥ እያለ ፈፅሞ ትንፍ... ልዩ ልዩ መሃከል April 23, 2022 Last Updated April 23, 2022ሽንኩርት ለምን ያስለቅሰናል?
ባል እና ሚስቱ ከመሸ ደወሉልኝ… ስልካቸው ላውድ ላይ እንደሆነ ያስታውቃል። ሰላምታ የለ ምን የለ… "ዛሬ ሰይፉን አየኸው?" ባልየው ጀመረ። <<አላየሁትም… ምነው?>>... ጨዋታ April 10, 2022 Last Updated April 10, 2022
Subscribe to:
Posts (Atom)

Popular Posts
-
ክፍል አንድ <<ከአንድ ሱስ ስትፋታ ያን ሱስ የምትተውበት ምክንያት ላይ ብቻ ካተኮርክ ይቆይ እንጂ ወደዛ ሱስ መመለስህ አይቀርም>> ይሄን የምለው ብዙ መውደቅ መነሳትን ካሳለፈው ልምዴ ተነስቼ ነው፡፡ ም...
-
በአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች ላይ የሆነ ሰው የሆነ ሀሳብ ሰነዘረ። አንድ ወዳጄ ደግሞ ምን ትላለህ ብሎ ስሜን ሸነቆረው በሌለሁበት… እዚሁ ሰፈሬ ሆኜ የሆነ ነገር ልበል፡፡ ቀጥታ ከምመልስ እንዲህ ላርገው፡፡ የትኛውም መፅሃ...
-
<<ቤዛዊት ቤት ግቢ ‘የዝንጀሮ ቆለጥ’ ነበር። በፀሐያማ የበጋ ቀናት በምቾቱ ተስቦ ከአጥር ውጪ የተንዥረገገውን ወይናማ ፍሬውን እየዘለልኩ በጥሼ፣ የለበሰውን አቧራ ሳላፀዳ በልቼአለሁ። አበባዎቹን ካማሩበት አውልቄ...
-
ዝምብዬ ሳስበው ሳስበው ግን "ትመጫለሽ ብዬ..." የሚለው የሕዝብ መንቶ ግጥም ሲጀምር ብዙ ሰው ቀድሞ የሚያስበው "ሳይ ማዶ ሳይ ማዶ"ን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ገብረክርስቶስ ደስታም “ቀረሽ ...
-
በሃገራችን የመጀመሪያው አጭር ልቦለድ የጉለሌው ሰካራም ነው። በ1940 በተመስገን ገብሬ ተፅፎ በ1941 ህዳር 22 ለህትመት የበቃ ፅሁፍ ነው። [ይሄ ፅሁፍ በኔ የግል እይታ ሲተረጎም] የጉለሌው ሰካራም አጭር ልብወለድ ብቻ...
-
ፌስቡክ ላይ አጀንዳ አቆዪ ኮሚቴ ቢኖር ጥሩ ነበር። "ፈፅሞ ይሄ አጀንዳ ሳያልቅ ወደ ሌላ አጀንዳ አንሸጋገርም" ምናምን የሚል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን የፌስቡክ ስነፍጥረታዊ ባህሪ ለዚህ አጀንዳ የማቆየት ሃሳ...
-
ከዚህ በፊት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ ጊዜያትና ቦታዎች የቱሉ ፎርሳን ደራሲ ግምት ሲያስቀምጡ አይቻለሁ፡፡ ከነዚህም ውስጥ ሰርቅ ዳንኤል፣ ጃርሶ እና ዳዊ ኢብራሂም ከፊት የሚገኙት ናቸው፡፡ የኔ ግምት ሰለሞን ለማ ነው መላም...
-
ምክንያታዊ ኢአማኒ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ቢያነበው ባይጠቅመው አይጎዳውም ብዬ አስባለሁ። ምንም ዓይነት ድምዳሜ የሌለው ክፍት የሆነ ብሎግ ስለሆነ፣ ሃሳብ ለሚዘውረው ሰው ባያተርፍ አይጎድልበትም ብዬ ልቀጥል። (ጤና...
-
ብዙ ጊዜ ካሌንደር በላይብረሪ ነው የሚሰራው፡፡ እኔ ራሱ በወመዘክር ነው የሰራሁት ሃሃሃ የሆነ ጊዜ ካሌንደር ያለ ላይበረሪ መስራት “ትሬንድ" እንደመሆን ጀምሮ ነበር፡፡ እኔም ያኔ ነው የኛን ካሌንዳር ያለ ላይብ...
-
ተፈጥሮ አትጠገብም። ተፈጥሮ አትሰለችም። ሰው የሰራው ሁሉ ወቅቱን ጠብቆ ይሰለቻል፡፡ እምዬ ተፈጥሮ ግን ሁሌም እያደር አዲስ ነች፡፡ ብንገልጣት ብንገልጣት ብንገልጣት እኛ እናልቃለን እንጂ እሷ እዛው ነች፡፡ ለዚህ ምሳሌ ይ...
Teman
