Komentar baru

Advertisement
ፀሃይ ውጪ ውጪ…

ፀሃይ ውጪ ውጪ…

"በአንቺ ጫማ ቆሜያለሁ ህመምሽ ይገባኛል!" አልልሽም። ማናችንም የማናችንም ህመም አይገባንም። እንዲገባኝ ግን ጥሬያለሁ ማለት እችላለሁ። እናም ይሄን ልልሽ ወደድሁ…  ያዘንሽበት፣ የተጨነ... June 01, 2022 Last Updated June 01, 2022
The older I get

The older I get

May 30, 2022 Last Updated May 30, 2022
ሱቃቴዋ

ሱቃቴዋ

ችግራችን እንደ መልካችን ብዙ ነው። ለአንዳንዶቻችን የአንዳንዳችን ችግር ምንማችንም ነው። ለምሳሌ እኔ የሰናይትን "ሱቃቴ" መሆን ከቁብ ቆጥሬው አላውቅም ነበር። ስሜቱንም ላውቀውም ልገምተውም ስለማልችል አይ... May 16, 2022 Last Updated May 16, 2022
እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላችሁ!

እንደ በሬ ሻኛ ከሰው በላይ ያውላችሁ!

(፩)  "አራትመቶ ፍቅር  ሶስት መቶ ብርጭቆ  ከፊቴ ታጭቆ" የሚል ማንጎራጎር ሰማሁ። ፍሬው ተመስገን ነው። ብዙ ጊዜ እንደዚህ ያደርገዋል… ሌላ ሰው መጠጥ ቤት ውስጥ እያለ ፈፅሞ ትንፍ... April 23, 2022 Last Updated April 23, 2022
ሽንኩርት ለምን ያስለቅሰናል?

ሽንኩርት ለምን ያስለቅሰናል?

ባል እና ሚስቱ ከመሸ ደወሉልኝ… ስልካቸው ላውድ ላይ እንደሆነ ያስታውቃል። ሰላምታ የለ ምን የለ…  "ዛሬ ሰይፉን አየኸው?" ባልየው ጀመረ። <<አላየሁትም… ምነው?>>... April 10, 2022 Last Updated April 10, 2022
Still writing

Still writing

አዳም ረታ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ መፅሃፉ ላይ "የስብሐት ጢም" የተሰኘ እጅግ የምወደው ስራ አለው። ያው የሚያወራው ስለ ድርሰት፣ ደራሲነት እና ሐበሻዊነት ነው። እዛ ላይ የስብሐት ሚስት ገፀባ... April 04, 2022 Last Updated April 04, 2022
የጠረጴዛ ጓደኛ!

የጠረጴዛ ጓደኛ!

አንድ ሰሞን ልክ ሲጨልም ለየት ያለ ስሜት ይሰማኝ ነበር። "ከሰዓቴ ልክ ነበር ማለት ነው" እላለሁ ለራሴ። እናም እንደዛ ሰሞን ልማዴ ዎክ ለማድረግ ከቤት ወጣሁ።  መንገዱ ጭር ያለ ነው።... April 02, 2022 Last Updated April 02, 2022

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement