Komentar baru

Advertisement
Still writing

Still writing

አዳም ረታ እቴሜቴ ሎሚ ሽታ መፅሃፉ ላይ "የስብሐት ጢም" የተሰኘ እጅግ የምወደው ስራ አለው። ያው የሚያወራው ስለ ድርሰት፣ ደራሲነት እና ሐበሻዊነት ነው። እዛ ላይ የስብሐት ሚስት ገፀባ... April 04, 2022 Last Updated April 04, 2022
የጠረጴዛ ጓደኛ!

የጠረጴዛ ጓደኛ!

አንድ ሰሞን ልክ ሲጨልም ለየት ያለ ስሜት ይሰማኝ ነበር። "ከሰዓቴ ልክ ነበር ማለት ነው" እላለሁ ለራሴ። እናም እንደዛ ሰሞን ልማዴ ዎክ ለማድረግ ከቤት ወጣሁ።  መንገዱ ጭር ያለ ነው።... April 02, 2022 Last Updated April 02, 2022
የተነቃነቀ ጥርስ…

የተነቃነቀ ጥርስ…

ድሮ በጣም ድሮ ነው… የጥርስ ሕክምና ሳይኖር በፊት የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ አንደኛ፣ ጥርሷን በጠና ታመመች። ያው እንደምታውቁት የጥርስ ህመም እጅግ ከባድ እንደሆነ የተክለሃይማኖት ከፍተኛ ክሊኒክ ማስታወቂያ ጨርሶታል።... March 28, 2022 Last Updated March 28, 2022
የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ ተማሪዎች እንደሚያደርጉት…  ከየቤታችን የ... March 19, 2022 Last Updated March 19, 2022
እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

(፩) ሚኩ ጌትነት……………………………………… እንደነሱ አለብስም። እንደነሱ አላወራም። እንደነሱ አልራመድም። እንደነሱም ወጥቼ መግቢያ የለኝም። ዘወትር ከእንቅልፌ ስነሳ ከግቢያችን በራፍ ላይ ባለች ድንጋይ ላይ ነው የምሰጣው።... March 11, 2022 Last Updated March 11, 2022
ተመስገን ገብሬ

ተመስገን ገብሬ

ከዕለታት በአንድ ቀን የጉለሌው ሰካራም የተሰኘ እጅግ ያጠረ አጭር ልቦለድ አነበብኩ። የሆነ ነገሩ ገረመኝ ግን ስፋቱን አላስተዋልኩትም ነበር። ወይም በወቅቱ ስፋቱን የምረዳበት ሁኔታ ላይ አልነበርኩም። ጊዜ ሄዶ ጊዜ መጣና ... March 06, 2022 Last Updated March 06, 2022
የመጀመሪያው ነበር

የመጀመሪያው ነበር

(፩) ውበት ከዝናብ ጋር በስሱ በሚያካፋባት ግርግራሟ ቅዳሜ፣ በመንገዱ ውስጥ ሰዎች ውር ውር ይላሉ። ዕድሜው ለ30 የተጠጋ የሚመስል ረዥም መልከ መልካም ወጣት የኮቱን ኮሌታ ወደ ላይ አቆልምሞ፣ እጁን በኪሱ ከቶ በዝግታ  ... March 04, 2022 Last Updated March 04, 2022

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement