Komentar baru

Advertisement
የተነቃነቀ ጥርስ…

የተነቃነቀ ጥርስ…

ድሮ በጣም ድሮ ነው… የጥርስ ሕክምና ሳይኖር በፊት የእንግሊዟ ንግስት ኤልሳቤጥ አንደኛ፣ ጥርሷን በጠና ታመመች። ያው እንደምታውቁት የጥርስ ህመም እጅግ ከባድ እንደሆነ የተክለሃይማኖት ከፍተኛ ክሊኒክ ማስታወቂያ ጨርሶታል።... March 28, 2022 Last Updated March 28, 2022
የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

የወር–ቃሙ ልጅ ትዝታ

(እውነተኛ ታሪከ ትንሽ ተቀባብቶ) ያኔ……………………………… ገና ትኩስ ተመራቂዎች ሆነን ነው። ክረምቱ ራሱ ገና ትኩስ ነበር። ያው ከክፈለሃገር አዲስ አበባ የመጡ ተማሪዎች እንደሚያደርጉት…  ከየቤታችን የ... March 19, 2022 Last Updated March 19, 2022
እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

እጅግ ያልተሳካለት ሚኩ ጌትነት!

(፩) ሚኩ ጌትነት……………………………………… እንደነሱ አለብስም። እንደነሱ አላወራም። እንደነሱ አልራመድም። እንደነሱም ወጥቼ መግቢያ የለኝም። ዘወትር ከእንቅልፌ ስነሳ ከግቢያችን በራፍ ላይ ባለች ድንጋይ ላይ ነው የምሰጣው።... March 11, 2022 Last Updated March 11, 2022
ተመስገን ገብሬ

ተመስገን ገብሬ

ከዕለታት በአንድ ቀን የጉለሌው ሰካራም የተሰኘ እጅግ ያጠረ አጭር ልቦለድ አነበብኩ። የሆነ ነገሩ ገረመኝ ግን ስፋቱን አላስተዋልኩትም ነበር። ወይም በወቅቱ ስፋቱን የምረዳበት ሁኔታ ላይ አልነበርኩም። ጊዜ ሄዶ ጊዜ መጣና ... March 06, 2022 Last Updated March 06, 2022
የመጀመሪያው ነበር

የመጀመሪያው ነበር

(፩) ውበት ከዝናብ ጋር በስሱ በሚያካፋባት ግርግራሟ ቅዳሜ፣ በመንገዱ ውስጥ ሰዎች ውር ውር ይላሉ። ዕድሜው ለ30 የተጠጋ የሚመስል ረዥም መልከ መልካም ወጣት የኮቱን ኮሌታ ወደ ላይ አቆልምሞ፣ እጁን በኪሱ ከቶ በዝግታ  ... March 04, 2022 Last Updated March 04, 2022
ሰምራ

ሰምራ

(፩) ሰምራን እወዳታለሁ። የምወዳት በራሷ ዓለም ደስተኛ ስለሆነች ነው። አታስጨንቀኝም። አብረን ስንጃጃል እጅግ ደስ ይለኛል። አብረው ከተጃጃሉት ሰው ጋር አብረው ቁምነገር መስራት የገለባ ያህል መቅለሉን... February 12, 2022 Last Updated February 12, 2022
ኩኩ መለኮቴ

ኩኩ መለኮቴ

ኩኩ መለኮቴ ኩኩ መለኮቴ እሷ በበላችው  በኔ አላከከችው አባ ተቆጡልኝ እማ ቆንጥጡልኝ ኩኩ መለኮቴ  ኩኩ መለኮቴ  ተረት ተረት " የንጉሱ አዲስ ልብስ "…  ይሄን ተረት ብዙዎቻችን በልጅነትም በአዋቂነትም ... February 02, 2022 Last Updated February 02, 2022

ሱስ ነክ ጉዳዮች

Advertisement