ሱስ ነክ
August 18, 2022
እመኛለሁ —ዲንዲን ዲዲን —እመኛለሁ…
"እመኛለሁ እመኛለሁ ዘውትር በየለቱ ላሳካ ኑሮን ከብልሃቱ እመኛለሁ እመኛለሁ"
ህፃን ልጅ ድክ ድክ ማለት ጀመረና ወደ እሳት ማምራት ጀመረ። …
ህፃን ልጅ ድክ ድክ ማለት ጀመረና ወደ እሳት ማምራት ጀመረ። …
August 18, 2022
August 18, 2022
August 16, 2022
August 10, 2022
ጥቂት ስለ ባለቤቱ
በሚያሳዝን ሁኔታ የዚ ቤት ባለቤት ምንም ዓይነት ሶሻል ሚዲያ አይጠቀምም። ድሮ ድሮ በቴሌቪዥን በመከታተል ብቻ የሶሻል ሚዲያ አጀንዳዎች ምን እንደሆኑ በራሱ እየገመተ በሃሳብ ከአንድ ዛፍ ወደ አንድ ዛፍ ይዘል ነበር። አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ቴሌቪዥንም ላይ እምብዛም ሆነና ስለ አጀንዳዎቹ ቅንጣት ታህል እንኳ ሃሳብ የለውም። እና እርሶ ባለ ብዙ አጀንዳ ሆነው ከአጀንዳዎ ጋር የማይገጥም ነገር ሲያወራ ቢያገኙት አይግረሞት። ግን እርሱ ለህይወቱ የሚጠቅምና ትርጉም የሚሰጠው አጀንዳ ላይ ስለሚንሸራሸር… ሲመቾት ሲመቾት ቤቱ እየመጡ ቢጎበኙት አይጎዱም። ድሮ እሱ ራሱ ቁጭ ብሎ ሬድዮ ሲያዳምጥ "ከርዕዮት ጋር ሁኑና አትርፋቹ ተዝናኑ" የሚል ፕሮግራም እንደነበር ትውስ ይለዋል። እርሶስ ውል አሎት? ሃሃሃሃ ንግድ ስላልሆነ የያዘው ማትረፍ አለማትረፉን ተውትና… ሶሻል ሚዲያ ላይ ሲያጡት በህይወት የሌለ ለሚመስላቸው ወዳጆቹ… የሚከተለው ዘፈን ይጋበዙልኝ ብሏል። "እኔ አለው በጤና እርሶ እንደምኖት፣ እርሶ እንደምኖት… ከኪስዎ አይጥፋ የመቶ ብር ኖት፣ የመቶ ብር ኖት" ሃሃሃሃ በቃ አይጥፉ!!!! ከልቡ አክባሪዎ መሆኑንም ይወቁልኝ ብሏል ደሞ። ከሰላምታ ጋር!!!